ስለ እኛ ...

ስለ እኛ

ሀዋሳ ሀይቅ ፖሊ መካከለኛ ክሊኒክ እና የዚህ እህት ድርጅት በሆነው ታም-ዳግ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በሀዋሳና በዙርያዋ ላሉ ማህበረሰቦች እንዲሁም ለ አጎራባች ክልሎች በ አጠቃልይ ህክምና እንዲሁም በ ታምዳግ የጥርስ ህክምና ማዕከላችን በ ሁለት ቦታ ባሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ ዘርፈ ብዙ የጥርስ ህክምናዎችን ስንሰጥ ቆይተናል። በ ሀዋሳ ሀይቅ ፖሊ መካከለኛ ክሊኒክ ከምንሰጣቸው አጠቃለይ ህክምናዎች በተጨማሪ በሰገራ መውጫ የፊንጢጣ ኪንታሮት፣ የሚደማ፣ የሚያሳክክና ወገብን የሚያም ያለ ቀዶ ጥገና ህክምና ስንሰጥ ቆይተናል።

we are dedicated to providing you with comprehensive, compassionate, and cutting-edge healthcare solutions. We understand that your health is your most valuable asset, and we are here to support you on your journey towards optimal well-being.

አላማችን

አላማችን ጥራቱን የጠበቀ የ ህክምና አገልግሎት ዘመኑ ባፈራው የህክምና መሳርያዎችና ብቁ በሆኑ የህክምና ባለሙያዎች በመልካም ባህሪ እና ብቃት ለማህበረሰቡ መስጠት ነው።

የደንበኞቻችን እርካታ

ለደንበኞቻችንን ጤና ቅድሚያ በመስጠት፣ ዘመኑ ባፈራው የጤና መሳርያዎችና በተመሰገኑ የ ጤና ባለሙያዎች አገልግሎት ስንሰጥ መቆየታችን የአገልግሎታችንን የረጅም ግዜ ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸው።

ይጎብኙን

ባሉን 2 የጥርስ ህክምና ቅርንጫፎች እና አጠቃላይ ህክምና መስጫ ተቋማችን አገልግሎት እንሰጣለን

የአገልግሎት ጥራት

ጥራቱን የጠበቀ ህክምና ዘመኑ ባፈራው የህክምና መሳርያዎችና ብቁ በሆኑ የህክምና ባለሙያዎች

ቁ.1 ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ ቀበሌ 05
ፍቼ ጨምበላላ ጉዱማሌ ፊት ለፊት

ቁ.2 ጥቁር ውሃ ፍተሻው አጠገብ ዳቶ ቀበሌ
ኦል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ህንፃ ላይ(የቀድሞ አጂፕ)

Get in Touch

Phone

0916581457

0916581458

Email

tesfayet21@gmail.com