የመቀመጫ/የፊንጢጣ ኪንታሮት ምንድነው ?
v
በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ሲሆን ይህ ችግር ከፍተኛ የሆነ ህመምና ስቃይ ያስከትላል። ነገር ግን በህክምና ክትትል ሊድን ይችላል።
የመቀመጫ/የፊንጢጣ ኪንታሮት በምን ሊከሰት ይችላል ?
v
የፊንጢጣ ኪንታሮት በብዙ መንገዶች ሊከሰት ይችላል። እነሱም የሆድ ድርቀት፣ በርግዝና ግዜ፣ ከመጠን በላይ ፍጥነት፣ በዘር ሃረግ...
የመቀመጫ/የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ?
v
ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም፣ በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ በፊንጢጣ አካባቢ የህመም ስሜት መኖር፣ ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭ
ሀኪም ጋር መሄድ ያለብኝ መቼ ነው ?
v
በ ፊንጢጣ አካባቢ ከፍተኛ ህመም የሚሰማዎ ከሆነ፣ የደም መፍሰስ ካለው፣ በቤት ውስጥ ህክምና ሊድን ካልቻለ በአስቸኳይ ወደ ሃኪም ሄደው የህክምና ክትትል ማድረግ ይኖርቦታል!
ሀዋሳ ሀይቅ ፖሊ ክሊኒክ ለ ፊንጢጣ ኪንታሮት ምን አይነት ህክምና ይሰጣል ?
v
በ ሀዋሳ ሀይቅ ፖሊ ክሊኒክ የፊንጢጣ ኪንታሮትን ያለ ቀዶ ህክምና አክሞ ማዳን ህክምና እንሰጣለን።
ታም-ዳግ የጥርስ ህክምና ምን ምን ህክምና ይሰጣል?
v
የተቦረቦረ ጥርስ መሙላት፣ የተበላሸ ጥርስ ይነቅላል፣ ብሬስ ማሰር፣ ነጭ እና ወርቅ ጥርስ መንቀል፣ የቆሸሸ ጥርስ ማጽዳት፣ የጥርስ ስር ህክምና፣ የመንጋጋ ጥርስ መንቀል፣ የመንጋጋ ስብራትን መጠገን፣ የአፍ ጠረንን አክሞ ማስወገድ።